ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በዓለም ላይ የሚኖሩ ሰዎችም ሁሉ፥ ጌትነትህንና ዘላለማዊ አምላክነትህን ይቀበላሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አቤቱ በስምህ የተጠሩ ወገኖችህን ይቅር በል፤ የበኵር ልጄ ያልሃቸው እስራኤልንም ይቅር በል። ምዕራፉን ተመልከት |