ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አንተን ለሚጠብቁህ ሁሉ ሽልማታቸውን ስጥ፤ ነቢዮችህም ትክክለኞች እንደ ነበሩ አረጋግጥ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህ ሁሉ ጋር የልዑልን ፍጥረቶች ተመልከት፤ አንዱ የሌላው ተቃራኒ ሆኖ ሁለት ሁለት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |