ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጽዮንን በምስጋናህ፥ ቤተ መቅደስህን በክብርህ ሙላት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እኛ ሁላችን በእርሱ ዘንድ በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ ጭቃ፥ ነን፤ ፍጥረቱ ሁሉ በመንገዶቹ ይሄዳል፤ ሰውም እንዲሁ በፈጣሪው እጅ ነው፤ ለሁሉም እንደ ሥራው ይከፍለዋል። ምዕራፉን ተመልከት |