ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለቅድስት ከተማህ፥ ማረፊያህ ለሆነችው ለኢየሩሳሌም ርኀራኄ ይኑርህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከእነርሱም የባረካቸውና ከፍ ከፍ ያደረጋቸው አሉ፤ ከእነርሱም የቀደሳቸውና የተገለጠላቸው አሉ። ከእነርሱም የረገማቸውና ያጐሳቈላቸው አሉ፤ እንደ ሥራቸውም የወነጀላቸው አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |