ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዓለም ጌታ አምላክ ሆይ፥ ወደ እኛ ተመልከት፥ ራራልን፤ ሌሎች ሕዝቦችም ይፈሩህ ዘንድ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ይፈትኑት ዘንድ ነው እንጂ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን መከራ አያገኘውም፤ ከመከራዪቱም ይድናል። ምዕራፉን ተመልከት |