ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የእውነተኞች መባ መሠውያውን ግርማ ያጐናጽፈዋል፤ መዓዛውም ከልዑል እግዚአብሔር ፊት ይቀርባል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በወርቅ ጌጥ ክቡር ዕንቍ ደስ እንደሚያሰኝ፥ ዘፈንም ወይን በሚጠጡ ሰዎች ዘንድ እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |