ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በመከራ ጊዜ የሚገኝ ምሕረት፥ በድርቅ ወቅት እንደሚታዩ የዝናብ ደመናዎች ያስደስታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሕጉን የሚጠብቅ ሰው የመጽሓፉን ትእዛዝ ይሰማል፤ በእግዚአብሔርም የሚያምን ሰው የሚያጣው ነገር የለም። ምዕራፉን ተመልከት |