ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለሰው ሁሉ እንደ ሥራው ካልከፈለ፥ ድርጊቶቻቸውም እንደ አነሳሳቸው ዋጋ ካላገኙ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በፈቃድህ የማይሄድ ልጅህን ስንኳ አትመነው። ምዕራፉን ተመልከት |