ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሕጉን የሚፈጽም ብዙ መባ እንዳቀረበ ይቆጠርለታል። ትእዛዛቱን የሚያከብር የኀብረት መሥዋዕቶችን ያቀርባል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አለቃም አድርገው ቢሾሙህ ራስህን አታኵራ፤ ከእነርሱ እንደ አንዱ ሁን፤ ኀዘናቸውንም እዘን፤ ተቀምጠህም ፍረድላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |