ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ብዙ ቦታዎችን ያዩ ብዙ ያውቃሉ፤ ልምድ ያለው ሰው የሚናገረውም ከመሬት አይወድቅም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለወገኖቹ መልካም ነገር የሚያደርግ ማንነው? እንጃ! እርሱን እናደንቀዋለን። ምዕራፉን ተመልከት |