ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለኃጢአት ስርየት የሚጾም ሰው፥ ዳግም የሚበድል ከሆነም እንዲሁ ነው። የዚያን ሰው ጸሎት ማን ይሰማዋል? ራስን ማዋረድ ምን ይጠቅማል? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰው ሕይወቱ ወይን መጠጣት ነው፤ መጥኖ ለሚጠጣውም ሰው ደስታ ነው፤ እርሱ ለሰው ደስታ ሊሆን ተፈጥሯልና ወይን ለማይጠጣ ሰው ሕይወቱ ምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከት |