ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አንዱ ቢያፈርስ፥ ሌላው ቢገነባ፥ ከድካም በቀር ምን ያተርፋሉ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለጋስን ሰው በሥራው ማማር ይመርቁታል፤ የደግነቱ ምስክርነትም የታመነ ነው፤ ንፉግ ሰውንም በክፉ ሥራው ይረግሙታል። የክፋቱ ምስክርነትም የተረዳ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |