ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ፍትሕን በማጓደል የተገኘውን ስጦታ፥ በመሥዋዕትነት ማቅረብ ማላገጥ ነው። የክፉ ሰው ስጦታዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በብዙዎች መካከልም ብትቀመጥ እጅህን አስቀድመህ አትስደድ። ምዕራፉን ተመልከት |