ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሱን የሚወድትን ሁሉ የአምላክ ዐይኖች ይከታተላሉ። የማይደፈረው ጠባቂያቸው፥ ጠንካራውም ደጋፊያቸው እርሱ ነው። የበረሃው ነፋስ ከለላ፥ የቀን ሐሩር ጥላ፥ ከመከራ ጠባቂ፥ ከውድቀታቸውም አዳኛቸው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያቀረቡልህን እንደ ብልህ ሰው ሁነህ ብላ፤ ባልንጀራህን እንዳታስጸይፍ ስታላምጥ ምላስህን አታጩህ። ምዕራፉን ተመልከት |