ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እግዚአብሔርን የሚፈራ ከቶውንም ሊጠራጠር አይገባም፤ ተስፋውም በጌታ ነውና አይፈራም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ላየኸው ሁሉ አትሳሳ፤ እጅህን አትንከር፤ ወጭቱን ወደ አንተ አትጎትት፥ ድስቱንም አትጥረግ። ምዕራፉን ተመልከት |