ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች መንፈስ ሕያው ነች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የሰው ዐይን ክፉ እንደ ሆነ አስብ፤ ከሰው ዐይን የሚከፋ ምን አለ? ስለዚህም ነገር ዐይን ታለቅሳለች። ምዕራፉን ተመልከት |