ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በጉዞዎቼ ላይ ብዙ ነገር አየሁ፤ በቃላት ከምገልጸውም በላይ ተገነዘብሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በረከቱ ትጸናለች፤ ምጽዋቱም በአሕዛብ ሀገር ትሰማለች። ምዕራፉን ተመልከት |