ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከንቱና የማይጨበጥ ተስፋ የሞኞች ነው፤ ሕልሞችም ለእንርሱ ክንፍ ይሰጧቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በጎ ልቡናንና የሚጣፍጥ እህልን አይንቁትም፤ ለባለጸግነት መትጋት ፈጽሞ ሰውነትን ያከሳል፥ ገንዘብንም ማሰብ እንቅልፍን ያሳጣል። ምዕራፉን ተመልከት |