ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 33:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የሞኝ ስሜት እንደ ጋሪ እግር ነው፤ አስተሳሰቡም እንደ ቅትር ይሽከረከራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አቤቱ ያለአንተ ሌላ ፈጣሪ የለምና፥ እኛ እንዳወቅንህ እነርሱም ይወቁህ። ምዕራፉን ተመልከት |