ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 33:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አገልጋይህ አንድ ብቻ ነውን? በደም ያገኘኸው ነውና እንደ ራስህ እየው። አገልጋይህ አንድ ብቻ ነውን? ራስህን እንደምትፈልገው ሁሉ፤ እርሱም ያስፈልግሃልና እንደ ወንድምህ እየው። ምዕራፉን ተመልከት |