Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 33:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 በሕይወት ዘመንህ፥ ለልጅህም ሆነ ለሚስትህ፥ ለወንድምህም ሆነ ለወዳጅህ፥ ባንተ ላይ ሥልጣንን አትስጣቸው። ሐብትህንም ቢሆን ለማንም አትስጥ፤ ድንገት እንኳ ብትቆጭ፥ መልሱልኝ ብለህ መጠየቅ ይኖርብሃልና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 33:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች