ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 33:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንዳንዶቹን ባርኳቸዋል፥ ቀድሷቸዋል፤ ወደ እርሱም አቅርቧቸዋል። ሌሎቹን ደግሞ ረግሟቸዋል፥ አዋርዷቸዋል፤ ከሥልናቸው ነቅሎ ጥሏቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ያለ እኛ ሌላ ሰው የለም የሚሉ የጠላቶችን አለቆች ራስ ስበር። ምዕራፉን ተመልከት |