ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 33:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እግዚአብሔር በታላቅ ጥበቡ የተለያዩ አድርጓቸዋል፤ አኗኗራቸውም ለየግል ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በቍጣና በእሳት ቅሠፋቸው፤ ከእነርሱም ያመለጡትን አጥፋቸው፤ በወገኖችህም ላይ ክፉ ያደረጉ ሰዎችን ሞት ያግኛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |