ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ፍሬ-ሐሳቡን ብቻ ለመግለጽ ሞክር፥ በጥቂት ቃላት ብዙ መልእክት አስተላልፍ፤ ብዙ የምታውቅ፥ ንግግር ግን የማትወድ እንደሆንክ ሁነህ ቅረብ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የጻድቅ ሰው መሥዋዕት ምሠዊያውን ያለመልመዋል፤ መዓዛውም ወደ ልዑል ፊት ይደርሳል። ምዕራፉን ተመልከት |