ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በወይን ጠጅ ግብዣ ላይ የሚታየ የሙዚቃ ትርኢት፥ በዕንቁ ላይ እንዳረፈ ወርቃማ ፈርጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእግዚአብሔር ፈቃዱ ክፉ እንዳትሠራ ነው፤ ፈቃዱም ከበደል ትርቅ ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |