ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በምታደርገው ነገር ሁሉ ራስህን ጠብቅ፤ ትእዛዛቱንም የምታከብርበት መንገድ ይኸው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አሕዛብን ይበቀላቸዋል፤ ዐመፀኞችንም ሁሉ ያጠፋቸዋል፤ የኀጢአተኞችንም በትር ይሰብራል። ምዕራፉን ተመልከት |