ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሕጉን የሚከተል ሁሉ በእርሱ ይበለጽጋል፤ ለግብዞች ግን መሰናክል ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነውና፥ ፊትን አይቶም አያዳላምና የዐመፃ መሥዋዕትን የሚቀበል አይምሰልህ። ምዕራፉን ተመልከት |