ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ራስህን አዝናና፤ ያሻህንም አድርግ፤ ግትር በመሆን ግን በኃጢአት አትውደቅ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንደ ክብሩ ብዛት መጠን ለእግዚአብሔር መባእህን አግባ፤ በእጅህ ከአገኘኸውም በመልካም ዐይን አግባለት። ምዕራፉን ተመልከት |