ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቀደም ብለህ ውጣ፤ የመጨረሻው ሰው አትሁን፥ ወዲያ ወዲህ ሳትል ወደ ቤትህም ሩጥ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሰጠህን ሁሉ ፊትህን ደስ እያለው ስጠው፤ ደስ እያለህም የአዝመራህን ዐሥራት አግባ። ምዕራፉን ተመልከት |