ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከነጐድጓዱ በፊት ብልጭታው ቀድሞ እንደሚታይ፥ ከትሑት ሰው እንዲሁ ስጦታው ይቀድማል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በደስታ ዐይን እግዚአብሔርን አመስግነው፤ ከመጀመሪያ አዝመራህም ዐሥራት ማግባትን አትተው። ምዕራፉን ተመልከት |