ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ገንዘብ የሚወድ ከቶውንም ከኃጢአት አይነጻም፤ ትርፍ አሳዳጅም ከጥፋት ይወድቃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሕልም፥ ጥንቆላና ሟርት ሁሉም ከንቱ ናቸው፤ ልብንም ያስደነግጣሉ፤ እንደ ምጥም ያጎብጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |