ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በወይን ጠጅ ግብዣ ላይ ጓደኛህን አትተንኩሰው፤ ደስ ባለው ሰዓት አትሳቅበት፤ በዚያን ሰዓት አትገሥጸው፤ ዕዳውንም ክፈል ብለህ አታበሳጨው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እንዲሁ ስለ ኀጢአቱ የሚጾም ሰው ዳግመኛ ይበድል ዘንድ ከሄደ፥ ከዚህ በኋላ ጸሎቱን ማን ይሰማዋል? ሰውነቱንስ ማሳዘኑ ምን ይጠቅመዋል? ምዕራፉን ተመልከት |