ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ስካር አላዋቂውን ያስቆጣል፤ ኃይሉን ይቀንስዋል፤ አምባጓሮም ውስጥ ይጨምረዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ሬሳ ከዳሰሰ በኋላ እጁን ቢታጠብ፥ ዳግመኛ ሬሳውን ከዳሰሰ መታጠቡ ምን ይጠቅመዋል? ምዕራፉን ተመልከት |