ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የወይን ጠጅን በአጉል ድፍረት ከመጠን በላይ መጠጣት የነፍስ ምሬትን ያስከትላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አንዱ ሲመርቅ ሌላው ቢረግም፥ ከሁለቱ የማናቸውን ቃል ይሰማል? ምዕራፉን ተመልከት |