ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ንፉግ አስተናጋጅ ቅሬታን ያተርፋል፤ ሕዝቡም ክፋቱን ያወሩበታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በዐመፃ ገንዘብ መባእን የሚያገባ ሰው፤ ሕፃንን በአባቱ ፊት እንደሚገድል ሰው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |