ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የተዋጣለት ግብዣ የሚያደርገውን ሰው፥ ሰዎች ያመሰግኑታል፤ ቸርነቱንም ያደንቃሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በመባህ ብዛት ኀጢአትህ የሚሰረይልህ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |