ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የተመጠነ ምግብ ጥሩ እንቅልፍ ይሰጣል፤ ንቁና ደስተኛም ያደርጋል፤ የአጋቦስ ትርፉ እንቅልፍ ማጣት፥ የሆድ ሕመምና የምግብ አለመፈጨት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሰውነትህን ያገናታል፤ ዓይኖችህንም ያበራቸዋል፤ ይፈውሳል፤ ደኅንነትንም ይሰጣል፤ በረከትንም ያጠግባል። ምዕራፉን ተመልከት |