ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 መልካም አስተዳደግ ላለው የሚበቃው ትንሽ ነው፤ ሲተኛም በቀላሉ ይተነፍሳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የእግዚአብሔር ዐይኖቹ ወደ ወዳጆቹ ናቸው፤ ኀይሉ የታመነ ነው፤ ጥግነቱም ጽኑ ነው፤ ቃጠሎውን ያቀዘቅዝልሃል፤ ከቀትር ፀሐይም ይጋርድሃል፤ ከዕንቅፋት ይጠብቅሃል፤ ከመውደቅም ይረዳሃል። ምዕራፉን ተመልከት |