ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የዐይን ስስት የሚያስቀይም መሆኑን አትዘንጋ፤ በፍጥረት ውስጥ እንደ ዐይን የከፋ ነገር አለን? ሁሌም እንባ የሚያነባው ለዚህ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለሞት እስክደርስ ድረስ ሁልጊዜ መከራን ተቀብያለሁና፤ ስለዚህም ነገር እግዚአብሔር ያድነኛል። ምዕራፉን ተመልከት |