ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከሚያስጐመዥ ማዕድ ፊት ስትቀርብ ስግብግብነትን አታሳይ፤ የሚበላው ተትረፍርፏልም አትበል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 መከራን በተቀበልሁ ጊዜ ብዙ አየሁ፤ ከአሳቤም ቃሌ በዛ። ምዕራፉን ተመልከት |