ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይህን ፈተና በአሸናፊነት የተወጣ ይኖራልን? ካለ ግን በእርግጥም ሊኮራ ይገባዋል! በኃጢአት መውደቅ ሲገባው ያልወደቀ፥ ማጥፋት ሲኖርበት ያላጠፋ ይገኛልን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ያልተነካ ሰው ግን የሚያውቀው ነገር የለም። ምዕራፉን ተመልከት |