ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በደንብ ያልተገራ ፈረስ ያገረግራል፤ አግድም አደግ ልጅም አይታዘዝም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ያልተገራ ፈረስ ገርጋሪ ይሆናል፤ ያልተቀጣ ልጅም አውታታ ይሆናል፤ ምዕራፉን ተመልከት |