ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በሕይወቱ ከልጁ ጋር ደስታን ተቋድሷል። ሞት በመጣ ጊዜም ስጋት የለበትም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በሕይወቱም ሳለ በልጁ ደስ ይለዋል፤ ቢሞትም ልቡ አያዝንም። ምዕራፉን ተመልከት |