ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አባቱ ቢሞት ሕያው ነው፤ መሳዩን ትቶ አልፏልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከእርሱ በኋላ እንደ እርሱ ያለ ልጅ ተክትዋልና አባቱ ቢሞትም እንዳልሞተ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |