ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ነፍስህን አስደስት፥ ልብህን አጽናና፥ ኀዘንን ከፊትህ አባርር፥ በእርሱ ምክንያት የብዙዎች ሕይወት ተበላሽቷል፤ ማንንም አይጠቅምምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኀዘንን ከአንተ ታርቃት ዘንድ ልብህን አጽናናት፤ ሰውነትህንም አረጋጋት፤ ኀዘን ብዙ ሰዎችን አጥፍታቸዋለችና፤ ኀዘንም የምትጠቅመው የለምና። ምዕራፉን ተመልከት |