ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ቆንጆ ጉብል አቅፎ እንደሚያቃስ ጃንደረባ፥ እርሱም ያያል፥ ሲቃም ይይዘዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ጃንደረባ ቆንጆዪቱን ባቀፋት ጊዜ እንደሚያዝን፥ በዐይኖቹ እያየ ያዝናል። ምዕራፉን ተመልከት |