ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 መብላትም ሆነ መጠጣት ለማይችል ጣዖት መሥዋዕት ማቅረብ ከቶ ምን ይጠቅማል? እግዚአብሔርም በደዌ የቀሰፈው ሰው እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ለጣዖታት መሠዋት ምን ይጠቅማል? እነርሱ አይበሉምና፥ እነርሱም አይጠጡምና፥ እነርሱም አያሸትቱምና፥ እግዚአብሔር የቀሠፈውም ሰው እንደዚሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |