ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከወርቅ ይልቅ ጤናና ብርታት፥ ከብዙ ሃብታም ጠንካራ አካል ይመረጣል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሰውነትህ ጤነኛ ይሁን፤ ሆድህም የተከፈተ ይሁን፤ ይህም ከባለጸግነት ሁሉ ይሻላል። ከባለጸግነትና ከገንዘብም ሁሉ የሰውነት ጤንነት ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |