ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጤነኛና ብርቱ ሆኖ መደኸየት፥ ሃብታም ሆኖ ከመሰቃየት ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሰውነቱ ከታመመና ሆዱ ከታሰረ ባለጸጋ፥ ሰውነቱ ጤነኛ የሆነና ሆዱ የተከፈተ ድሃ ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |