ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በወጣትነቱ ነጻነት አትስጠው፤ ሲያጠፋም አትለፈው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በወጣትነቱ ጊዜ ልጅህን ስድ አትልቀቀው። በስሕተቱም ጊዜ ቸል አትበለው፤ ምዕራፉን ተመልከት |